Create Your Own AI Music
Just By One Click

AI Generated Music
oh, my love
3:37
female vocals, indie-pop, soulful
Lyrics
የረጅሙ ዘመን ቀዳሚ እመቤት የታሪክ የዝና የሰው ዘር እናት በባህል በታሪክ በቋንቋ በፊደል ስሟ ተከትቦአል በቅዱሱ ቃል ከቀደሙት ከአክሱም ከሳባ ልቆ የራቀ የስልጣኔው ካባ ከነገስታቱ በፋሲል ላሊበላ የረቀቀው ጥበብ ኪነ ሰረገላ በቤተ እምነቱስ የገዳማቱ አምባ በመስቀሉስ ታሪክ የአፍሮም አይገባ የታሪክ ፅሁፍ ትዕዛዝ በነ ኢዛና ነጃሺና ቢላል ከየት የማንስ ሆኑና ወላዷ እናት መክና የማታውቀው በአፈርሽ ይበቅላል በእጅ የሚዘራው ለሩቅ ሀገር ወገን ሆነሽ መጠለያ እንግዳ አክባሪነት የስምሽ መለያ የግዮን ምንጭሽ ውሀሽስ ቢሆን እሩቅ ተጉዞ ያርሳል አንጀታቸውን የዚህ ሁሉ ባለስጦታ ቸር ምድርኢትዮጵያ እማማ እናክምሽ በፍቅርበልጆቿ ኩርፊያ ህመሟ ቢበረታ ሀዘንሽ ይለወጥ ይቀየር በደስታ የማን ልጆች እንደሆኑ አንቺን ረስተው ወርቅሽን ጥለውት መዳቡን መዝነው እኔ የእኔ ቀርቶ የብሄር ዘር ቆጠራ ከቶ ላይረባን ላይጠቅም ላይሰራ ይቅር በይቅርታ ይታከም በፍቅርበመዋደድ ጥላ ተቻችለን እንኑርየጥላቻው ጣራ ግምጃ ቤቱ ፈርሶ ወደ ቀድሞ ቦታው ፍቅር ተመልሶ ኑ ኑ እንመካከር ኑ ኑ እንወያይ
በፍቅርሽ ፀንተን ፍፁም ላንለያይ